የሁቲዎች ጥቃትና ማስጠንቀቂያ የአፍሪካ ቀንድን ስጋት ጨምሯል
30 March 2026

የሁቲዎች ጥቃትና ማስጠንቀቂያ የአፍሪካ ቀንድን ስጋት ጨምሯል

DW | Amharic - News

About
የነዳጅ ማስተላለፊያው የሆርሙዝ ሰርጥ በመዘጋቱ ኢትዮጵያና ሌሎችም የአፍሪካ ቀንድ አገራት ከፍተኛ የነዳጅ እጥረት አጋጥሟቸዋል።የመካከለኛው ምስራቅ ግጭት ካልቆመና የሁቲዎች ተሳትፎ የሚቀጥል ከኾነ ደግም በየመንና በቀይ ባሕር መሀል የሚገኘውና የኤደን ሰላጤን ከቀይ ባህር ጋር የሚያገናኘው የባብኤል መንደብ መተላለፊያ ሊዘጋ እንደሚችል አሰግቷል።