የሕዳሴ ግድብ ጥቅምንና አስተዳደርን የቃኘ ዉይይት ተደረገ
10 September 2025

የሕዳሴ ግድብ ጥቅምንና አስተዳደርን የቃኘ ዉይይት ተደረገ

DW | Amharic - News

About
የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ አለማቀፍ ትብብር ጥምረት፣ በመላው ዓለም በታላቁ ኅደሴ ግድብ ላይ የሚሠሩ ድርጅቶችና ባለሙዎችን ያቀፈ ድርጅት ነው።ድርጅቱ የህዳሴ ግድብን መጠናቀቅና ምረቃውንም በማስመልክቶ ሰሞኑን የባለሙያዎች ሲምፖዚየም አኳሄዷል።