የሕዳሴ ግድብ፣ መገናኛ ዘዴዎችና የባለሙያ አስተያየት
10 September 2025

የሕዳሴ ግድብ፣ መገናኛ ዘዴዎችና የባለሙያ አስተያየት

DW | Amharic - News

About
ሁሉም የዓለማችን ትልልቅ የቴሌቪሽንና የህትመት ሜዲያዎች የግድቡን ግንባታና መጠን በማድነቅ፣ ለኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን ለአካባቢው አገሮች ጭምር የኃይል ምንጭ የመሆን አቅም ያለው መሆኑን በመግለጽና ከሁሉም በላይ ግን ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ እድገት ትልቅ እመርታ የሚፈጥር መሆኑን በሰፊው ገልጸዋል