የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በቀሩት 5 የሥራ ወራት ምን ምን ተግባራትን ያከናውናል?
12 September 2025

የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በቀሩት 5 የሥራ ወራት ምን ምን ተግባራትን ያከናውናል?

DW | Amharic - News

About
የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በቀሩት 5 ወራት ውስጥ የቀረቡለትን አጀንዳዎች ወደ ተግበራ ቀይሮ፣ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ሪፓርት አድርጎ ይወጣል ወይ? ለሚለው ጥያቄ ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ በኢትዮጵያ ሀገረ መንግሥት ላይ "በርካታ ችግሮች ስላሉ" መፍትሔያቸው በሂደት የሚገኝና ዓመታትን ሊወስዱ የሚችሉ አጀንዳዎች ሊኖሩ ይችላሉ፤ ብለዋል።