About
የኢትዮጵያ መንግሥት አገሪቱን በሚቀጥሉት ጢቂትአመታት ወደ መካከለኛ የኢኮኖሚ እድገት አገር እንደሚያስገባት ደጋግሞ እቅዱን ይገልጻል፡፡
ባለሙያዎች እና የተቃዋሚ ፖለቲካ ድርጅቶች አመራሮች ግን አሁን በአገሪቱ ያለው ግጭት አለመረጋጋቱ በዚህ ውጥን ላይ የሚታይ አሉታዊ ተጽእኖ ማሳረፉ ገሃድ የወጣ ነው በማለት በእቅዱ ላይ ጥያቄ ያነሳሉ፡፡