የጋምቤላ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ከተፎካካሪ ፓርቲዎች ጋር በትብብር እንደሚሰራ አስታወቀ
26 June 2026

የጋምቤላ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ከተፎካካሪ ፓርቲዎች ጋር በትብብር እንደሚሰራ አስታወቀ

DW | Amharic - News

About
የጋምቤላ ክልል ብልጽግና ፓርቲ የክልሉ ምክር ቤት ካሉት 205 የምክር ቤት ወንበሮች መካከል 176 የሚደርሱትን ማሸነፉ ምርጫ ቦርድ መረጃ ያመለክታል፡፡ የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ኃላፊ የሆኑት አቶ አሽኔ አስቲን በክልሉ ውስጥ ከምንቀሳቀሱ ተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር በትብብር እንደሚሰሩ አመልክተዋል፡፡