የዳግም ጦርነት ሥጋት በትግራይ
02 June 2026

የዳግም ጦርነት ሥጋት በትግራይ

DW | Amharic - News

About
የፌደራል መንግስትና ህወሐትን ከሚያጋጩአቸው ነጥቦች ሌላኛው «ጽምዶ» ነው። ለአጭር ጊዜ ዓላማ የሚደረግ መቀናጆ እንደማለት ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዓብይ አሕመድና ሌሎች ከፍተኛ ወታደራዊ ሹማምንት ይህን መቀናጆ ሲያወግዙ ተደምጠዋል።