የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት ጉባዔ ምን መከረ?
16 February 2026

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት ጉባዔ ምን መከረ?

DW | Amharic - News

About
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ም/ቤት 5ተኛ ዓመት 6ተኛ መደበኛ ጉባኤውን ለሁለት ቀናት በአርባ ምንጭ ከተማ አካሂዷል፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጥላሁን ከበደ ባለፉት ስድስት ወራት በክልሉ ተከናውነዋል ያሏቸውን ተግባራት ለምክር ቤቱ አቅርበዋል። ሪፖርቱን ተከትሎ የጉባዔው አባላት አስተያየቶችን ሰንዝረዋል፣ የተለያዩ ጥያቄዎችንም አንስተዋል።