የደቡብ አፍሪካ የፀረ ስደተኛ ቡድኖች ተቃውሞ ያስከተለው  ሥጋት
26 June 2026

የደቡብ አፍሪካ የፀረ ስደተኛ ቡድኖች ተቃውሞ ያስከተለው ሥጋት

DW | Amharic - News

About
የደቡብ አፍሪካ መንግሥት ህገ ወጥ ሥደተኞችን የመቆጣጠር ሃላፊነት የመንግሥት ተቋማት ብቻ መሆኑን አስታውቋል፡፡ የቡድኑ አባላት በፍልሰተኞች ላይ የሚያደርሱትን ወከባ እንዲያቆሙም መንግሥት እያሳሰበ ይገኛል፡፡ “ ማርች ኤንድ ማርች “ እና ኦፕሬሽን ዱዱላ የተባሉ ቡድኖች እናካሂዳለን ለሚሉት የተቃውሞ እንቅስቃሴም ሃላፊነት እንደማይወስድ አስታውቋል