የበዓል ገበያ በአሶሳ
10 September 2025

የበዓል ገበያ በአሶሳ

DW | Amharic - News

About
በመሰረታዊ የፍጆታ ምርቶች ዋጋ ላይ የጎላ ጭማሪ ባይኖርም አሁን ያለው ወቅታዊ ዋጋ ከፍተኛ መሆኑ በተለይም በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ የሚገኙ የኅብረተሰብ ክፍሎች ላይ እንደሚያሳድር ያነጋገርናቸው ነዋሪዎች ገልጸዋል፡፡