Skip to content
zeno
Create a Station
Explore
Podcasts
Audiobooks
Bible
By Genre
By Location
By Language
Religious
Music
News
Download App
Opens in a new window
Toggle Sidebar
zeno
02 November 2026
የአርሲ ሺርካው የንጹሐን ጥቃትና ዓለም አቀፍ ውግዘት
DW | Amharic - News
About
በኦሮሚያ ክልል ደቡብ ምሥራቃዊ ዞን ሺርካ ወረዳ የተፈጸመውን የንጹሐን ጥቃት ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ እያወገዘው ነው። ዩናይትድ ስቴትስ እና ዩናይትድ ኪንግደም «አስደንጋጭ» ያሉትን ጥቃት አውግዘው አጥፊዎች ለፍትህ እንዲቀርቡ ጠይቀዋል።