የዓመት በዓል ገበያ በደሴ ከተማ
10 September 2025

የዓመት በዓል ገበያ በደሴ ከተማ

DW | Amharic - News

About
የበርካታ ሰዎች የበአል ግብይት ትኩረት የሆነው ለእርድ የሚሆኑ እንስሳቶችን መግዛትን በዚሁም በሮቢት ገበያ ደርቷል ከ300,000 (ከሶስት መቶ ሽህ ብር) እስከ 30 ሽህ ብር ከበሬ እስከ ጥጃ ይገዛሉ በጉ ፣ ፍየሉ፣ ከዚህ ቀደም ከነበረው መሸጫ ዋጋ መጨመር ታይቶበታል ይላሉ ገበያተኞቹ፡፡