zeno
Home
Explore
Religious
Music
News
Podcasts
Bible
By Genre
By Location
By Language
Download App
Log in
Sign up
Toggle Sidebar
zeno
12 December 2025
የአልጀርስ ሥምምነት በኢትዮጵያ እና ኤርትራ መካከል ለበረታው ውጥረት መፍትሔ ያመጣል?
DW | Amharic - News
About
ኢትዮጵያ እና ኤርትራ “ለዘላቂ ሰላም” እና አንዳቸው የሌላውን “ሉዓላዊነት እና የግዛት አንድነት” ለማክበር ለተፈራረሙት የአልጀርስ ሥምምነት ቁርጠኝነታቸውን እንዲያረጋግጡ የተባበሩት መንግሥታት ዋና ጸሀፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ጥሪ አቅርበዋል። የጉቴሬዝ ጥሪ በሁለቱ ሀገራት መካከል ለነገሰው “አዲስ ውጥረት” ለመጀመሪያ ጊዜ እውቅና የሰጡበት ነው።