ውጥረት ያልተለየው የአፍሪቃ ቀንድ ወቅታዊ ኹኔታ
15 December 2025

ውጥረት ያልተለየው የአፍሪቃ ቀንድ ወቅታዊ ኹኔታ

DW | Amharic - News

About
የአፍሪቃ ቀንድ ቁልፍ አልያም ስልታዊ አቀማመጥ ላይ የሚገኝ ነው። ያም ሆኖ ግን ሥር በሰደደ አለመረጋጋት ይታወቃል።ከፍተኛ የወጣቶች ቁጥር ያለው ሆኖ ሳለም የሥራ አጥነትት ምጣኔው ሽቅብ የወጣበት መሆኑ የሚካድ አልሆነም። ቀጣናው መለያው ከዚህም ይሻገራል።