ወደ ሰላም ተመለሱ የተባሉት የኦነግ-ኦነሰ ታጣቂዎች ጉዳይ
22 December 2025

ወደ ሰላም ተመለሱ የተባሉት የኦነግ-ኦነሰ ታጣቂዎች ጉዳይ

DW | Amharic - News

About
በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ወለጋ ዞን በተለያዩ ወረዳዎች ስንቀሳቀሱ ነበሩ የተባሉ ከ200 በላይ ታጣቂዎች ወደ ሰላም መመለሳቸውን መንግስት አስታውቋል፡፡ ከቀናት በፊትም በተመሳሳይ በጉጂ ዞን ታጣቂዎቹ በገፍ ትጥቅ አስረክበው ወደ ሰላም መመለሳቸው ተነግሮ ነበር፡፡ በመንግስት ምህረት የተመለሱት ታጣቂዎችን ጉዳይ በአሉታዊ የሚመለከቱ ጥቂቶች አይጠፉም፡፡