Skip to content
Opens in a new window
ትግራይ ክልል በኤርትራ ድንበር አካባቢ የሚገኙ ነዋሪዎች በጦርነት ስጋት አካባቢውን እየለቀቁ ነው
21 November 2026

ትግራይ ክልል በኤርትራ ድንበር አካባቢ የሚገኙ ነዋሪዎች በጦርነት ስጋት አካባቢውን እየለቀቁ ነው

DW | Amharic - News

About
በትግራይ ክልል በኢትዮጵያ እና ኤርትራ ድንበር አከባቢዎች ላይ የሚስተዋለውን የጦርነት ስጋት በመሸሽ በርካታ ሰዎች እየተፈናቀሉ ነው ተብሏል፡፡ተፈናቃዮቹ ትራንስፖርት እና እርዳታ በማይደርስባቸው ስፍራ ላይ በመሆናቸው ብርቱ ፈተና እየገጠማቸው መሆኑም ተገልጿል።