“ታላቁ ሕዳሴ ግድብ ከቀዳሚ አጀንዳዎቼ አንዱ ነው” ዶናልድ ትራምፕ
17 January 2026

“ታላቁ ሕዳሴ ግድብ ከቀዳሚ አጀንዳዎቼ አንዱ ነው” ዶናልድ ትራምፕ

DW | Amharic - News

About
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የአባይ ውሃ ባለድርሻነት ለዘለቄታው እልባት እንዲያገኝ በሚል፤ ግብጸጽ እና ኢትዮጵያን ዳግም ወደ ድርድር ለስገባት አገራቸው አሜሪካ ቁርጠኛ መሆኗን አስታወቁ፡፡ትራምፕ ይህንን ያሉት ለግብጹ ፕሬዝዳንት አብዱፈታ አልሲሲ ብለው ትሩዝ ሶሻል በሚባለው የማህበራዊ መገናኛ ዘዲያቸው ላይ ባጋሩት ደብዳቤ ነው።