Skip to content
Opens in a new window
ሰባት ታጣቂ ኃይላት መንግሥትን ለመጣል የፈጠሩት ትብብር፤ አስተያየቶች
21 September 2026

ሰባት ታጣቂ ኃይላት መንግሥትን ለመጣል የፈጠሩት ትብብር፤ አስተያየቶች

DW | Amharic - News

About
"ትብብር ለሕልውና" የተባለውን አካል የመሰረቱት የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን)፣ የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት (ኦነግ-ኦነሰ)፣ ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት)ን ጨምሮ ራሳቸውን "ሕዝባዊ ኃይሎች" ብለው የሰየሙ ሰባት ትጥቅ ያነገቡ ኃይሎች ናቸው።