ቀጣዩ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ እና የፀጥታው ተግዳሮት
05 February 2026

ቀጣዩ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ እና የፀጥታው ተግዳሮት

DW | Amharic - News

About
ኢትዮጵያ በቀጣይ ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም. ሰባተኛ ጠቅላላ ምርጫ ለማካሄድ በዝግጅት መሆኗን በምርጫ አስፈጻሚው ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በኩል አሳውቃ እየተንቀሳቀሰች ነው፡፡ በዚህ ላይ አስተያየታቸውን የሚሰጡ የተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲዎች ምርጫውን ለማድረግ አስቻይ የፀጥታ ሁኔታ የለም በማለት ቅሬታ እያቀረቡ ነው፡፡