እናት ፓርቲ "ለኢትዮጵያ" ወደተባለው የፓርቲዎች ቅንጅት መመለሱ
20 February 2026

እናት ፓርቲ "ለኢትዮጵያ" ወደተባለው የፓርቲዎች ቅንጅት መመለሱ

DW | Amharic - News

About
እናት ፓርቲ ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት በአጭሩ "ለኢትዮጵያ" ወደተባለው የአራት ፓርቲዎች ቅንጅት መመለሱን ገለጠ።ከአምስቱ የቅንጅቱ መስራች ፓርቲዎች ሌላኛው በፈቃዱ ወጥቷል፤የፖለቲካ ድርጅቱ ፓርቲዎችን ላሰባሰበው ቅንጅት ምስረታ ያቀረበው ጉባኤ ያልተሟላና ከአባላት ቀረበ በተባለ ተቃውሞ ምክንያት ነበር ምርጫ ቦርድ ከቅንጅቱ ተሰርዞ የቆየው።