ምርጫ ባልተካሄደባቸው አካባቢዎች የሚገኙ ወጣቶች ምን ይላሉ?
05 June 2026

ምርጫ ባልተካሄደባቸው አካባቢዎች የሚገኙ ወጣቶች ምን ይላሉ?

DW | Amharic - News

About
በአንድ ሀገር ላይ ምርጫ ሲካሄድ አብዛኛውን ጊዜ ሰዎች ድምፃቸውን ከማይሰጡባቸው ምክንያቶች ውስጥ ይወክለኛል የሚሉት የፖለቲካ ፓርቲ ሳይኖር ሲቀር ፣ ብዙም የፖለቲካ ግንዛቤ ሳይኖራቸው ሊሆን ይችላል ወይም ደግሞ ሰሞኑን በኢትዮጵያ እንደተስተዋለው፤ ሀገራቸው ውስጥ ባለው የፀጥታ ችግር ምክንያት ጨርሶ በአካባቢያቸው ምርጫ ሳይካሄድ