መረጃ የዘመኑ ወርቅ ነው ያሉ የዘርፉ ተንታኝ፣ በአፍሪካም ግንዛቤው መኖሩን ገለጹ
26 June 2026

መረጃ የዘመኑ ወርቅ ነው ያሉ የዘርፉ ተንታኝ፣ በአፍሪካም ግንዛቤው መኖሩን ገለጹ

DW | Amharic - News

About
የመረጃ ሉአላዊነት፣ አንዲት ሃገር በግዛቷ ውስጥና በዜጎቿ አማካኝነት የሚመነጨውን መረጃ፣ የመሰብሰብ የማስተዳደርና የመቆጣጠር ሙሉ ስልጣን ሲኖራት ማለት ነው። በአፍሪካ ግን የዜጎችን የግል የመረጃ ልውውጥ ጨምሮ፣ አብዛኛው የመረጃ ቋት ያለው በሌሎች ያደጉ ሃገራት ነው።