መንግስት አፋጣኝ ጸጥታን በማስከበር  ዘላቂ መረጋጋት እንዲያመጣ ተጠየቀ
05 June 2026

መንግስት አፋጣኝ ጸጥታን በማስከበር ዘላቂ መረጋጋት እንዲያመጣ ተጠየቀ

DW | Amharic - News

About
ዘጠኝ ሲቪል ዜጎች እና ሁለት የመንግስት ጸጥታ ሃይሎች በደለታ ጨፋ ቀበሌ በእሁድ እና ሰኞው ጥቃት መገደላቸውን የሚያረጋግጡት አስተያየት ሰጪው የግጭቱ ሰለባ፤ አሁን ላይ በርካታ ዜጎች በሱንቴ ቅድስት ማሪያም እና እሬቻ ቅዱስ ሚካኤል ቤትክርስቲያን እንደተጠለሉ ናቸው ብለዋል፡፡