Skip to content
Opens in a new window
«መላው የፋኖ አባላት ሳያዉቁ የሚደረግ ´ጽምዶ´ተቀባይነት የለውም »፤ እስክንድር ነጋ
24 August 2026

«መላው የፋኖ አባላት ሳያዉቁ የሚደረግ ´ጽምዶ´ተቀባይነት የለውም »፤ እስክንድር ነጋ

DW | Amharic - News

About
የቀድሞ የባልደራስ ፓርቲ ሊቀመንበር እና አሁን በአማራ ፋኖ ብሄራዊ ንቅናቄ ውስጥ በአባልነት እየተንቀሳቀሱ እንደሚገኙ የተናገሩት አቶ እስክንድር ነጋ ንቅናቄያቸው ከመላ አባላቱ እውቅና ውጪ ከሌሎች ኃይሎች ጋር ጥምረት ለመፍጠር መሞከሩ ተቀባይነት የለውም አሉ።