Skip to content
Opens in a new window
ማሕደረ ዜና፣ የዲሞክራቶች ድል የትራምፕን መርሕ ይቀይር ይሆን
09 November 2026

ማሕደረ ዜና፣ የዲሞክራቶች ድል የትራምፕን መርሕ ይቀይር ይሆን

DW | Amharic - News

About
ትራምና ኔታንያሁ የጫሩት እሳትና አፀፋዉ ኢራንን፣ሊባኖስን፣የመንን፣እስራኤልን፣ ከኢራቅ እስከ ኩዌት የሚደርሱ የፋርስ ባሕረ ሠላጤ ሐገራትን ክፉኛ ጎድቷል።ኢራኖችን ግን ዛሬም አልተሸነፉም።ጥቅምት 29 ቀን 2026 እስራኤል፣ በአራተኛ ቀኑ ዩናይትድ ስቴትስ ላይ በተደረገዉ ምርጫ ግን የኔታንያሁና የትራምፕ የፖለቲካ ፓርቲዎች ተሸንፈዋል።