Skip to content
Opens in a new window
ማሕደረ ዜና፥ ኢትዮጵያ፣ ሸቀጥ የተወደደ፣ ሞት የረከሰባት ሐገር
02 November 2026

ማሕደረ ዜና፥ ኢትዮጵያ፣ ሸቀጥ የተወደደ፣ ሞት የረከሰባት ሐገር

DW | Amharic - News

About
ኢትዮጵያ ዉስጥ ለሰዎች በጣሙን ለየዋሆች ሕይወት የሚጨነቅ አይደለም የሚያሳብ ፖለቲከኛ መገኘቱ እያጠራጠረ ነዉ።ወይም አስከሬን መቅበር፣ ተፈናቃይ መቁጠር፣ ለየጦርነት ግጭቱ «ጠላት» የሚባሉ ወገኖችን ማሳጣት፣ ሰበብ ምክንያት መደርደሩ ተለመደና አስጨናቂዉ ጥፋት የወትሮ ምግባር የሆነ ያክል ቀጠለ።