ማሕደረ ዜና፣62ኛዉ የሙኒክ የፀጥታ ጉባኤ፣የአዉሮጳ አሜሪካኖች ልዩነት መድረክ
16 February 2026

ማሕደረ ዜና፣62ኛዉ የሙኒክ የፀጥታ ጉባኤ፣የአዉሮጳ አሜሪካኖች ልዩነት መድረክ

DW | Amharic - News

About
የ60 ሐገራት ርዕሳነ ብሔራትና መራሕያነ መንግስታት፣ 65 የዉጪ ጉዳይ ሚንስትሮች፣ 30 መከላከያ ሚንስትሮች፣ 50 የዓለም አቀፍ ድርጅቶች፣ ተቋማትና የኩባንያ ኃላፊዎች ተካፍለዉበታል።62ኛዉ የሙኒክ የፀጥታ ጉባኤ።ዕዉቁ የሙኒክ ሆቴል ባየሪሸፍ ሆፍና ሮዘዉድ ሆቴል ከ115 ሐገራት የተወከሉ ከ1000 በላይ እንግዶች ሲተራመሱባቸዉ ነበር።