Skip to content
zeno
Create a Station
Explore
Religious
Music
News
Podcasts
Bible
By Genre
By Location
By Language
Download App
Opens in a new window
Toggle Sidebar
zeno
24 August 2026
ከምክክር ጉባኤው ምን ተገኘ፣ ቀጣይ ውጤቱስ ምን ይሆናል? የፖለቲካ ፓርቲ አባላት አስተያየቶች
DW | Amharic - News
About
የተጠናቀቀው የሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ኢትዮጵያውያን ከተመካከሩ "ውጤት ላይ እንደሚደርሱ" ማሳያ መሆኑ ተገልጿል። ጥቂት የማይባሉ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች እና ደጋፊዎች፣ መንግሥት የሚያስተዳድራቸው መገናኛ ዐውታሮች "ኢትዮጵያ አሸንፋለች" በሚል ጉባኤው ስኬታማ ሆኖ መጠናቀቁን እየገለፁ ነው።