Skip to content
Opens in a new window
ኢትዮጵያዉያን አትሌቶች  ያንጸባረቁበት የቡዳፔስቱ ምሽት እና ሌሎች ወሬዎች
14 September 2026

ኢትዮጵያዉያን አትሌቶች ያንጸባረቁበት የቡዳፔስቱ ምሽት እና ሌሎች ወሬዎች

DW | Amharic - News

About
ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ልቅና አምባዉ አዲስ ታሪክ ጽፋለች፤ በአንድ ጀምበር ሚሊዮን ብሮችን አፍሳለች። የኢትዮጵያ ተወካይ የእግር ኳስ ክለቦች ለአፍሪቃ መድረክ ጥሩ ጅማሬ እያሳዩ ነው፤ ማንችስተር ሲቲ በአወዛጋቢ ጎል የደርቢ ተቀናቃኙን ድል ነስቷል፤ የዳኞች ምክር ቤት ይቅርታ ጠይቋል።