Skip to content
Opens in a new window
ኢሕአፓ ለአገራዊ ምክክሩ አንዳችም «አይነት ዕውቅና እንደማይሰጥ» ዐሳወቀ
01 September 2026

ኢሕአፓ ለአገራዊ ምክክሩ አንዳችም «አይነት ዕውቅና እንደማይሰጥ» ዐሳወቀ

DW | Amharic - News

About
ኢሕአፓ አገራዊ ምክክሩ «ለኾኑ ሳምንታት የተኪያሄደ የብልጽግና ጉባኤ» ሲል በማጣጣል አንዳችም ዕውቅና እንደማይሰጥ ዐሳወቀ ። ፓርቲው «ከድጡ ወደ ማጡ» በሚል ርእስ ዛሬ ባወጣው ዘለግ ያለ መግለጫ፦ ምክክሩን «በኦሕዴድ ብልፅግና ዘዋሪነት ተጀምሮ» የተቋጨ ሲል ገልጦታል ።