ሕዝባዊ ወያነ አርነት ትግራይ ለአፍሪቃ ህብረት የላከው  ደብዳቤ እና አንድምታው
13 February 2026

ሕዝባዊ ወያነ አርነት ትግራይ ለአፍሪቃ ህብረት የላከው ደብዳቤ እና አንድምታው

DW | Amharic - News

About
ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ ህወሓት የአፍሪካ ህብረት በሰሜን ኢትዮጵያው ትግራይ ክልል እየከፋ ለመጣው ውጥረት ትኩረት ሰጥቶ እልባት እንዲያበጅ ጠየቀ፡፡
ህወሓት ትናንት ሓሙስ የካቲት 05 ቀን 2018 ዓ.ም. ለህብረቱ ሊቀመንበርና አባላቱ በላከው ግልጽ ደብዳቤ የፕሪቶሪያው ስምምነት በአስቸኳይ እንዲተገበር ጠይቋል፡፡