24 November 2026
ግጭቱን ሽሽት ወደ ኬንያ የገቡ ኢትዮጵያውያን ተፈናቃዮች ቁጥራቸው ከ70 ሺህ መሻገሩን የኬንያ ቀይ መስቀል አረጋግጧል፡፡
DW | Amharic - News
About
ከአንድ ወር በላይ ለሚሆን ጊዜ ግጭት ውስጥ የቆየችው የንግድ ከተማዋ ሞያሌ ሰላምና መረጋጋት እንዲመለስ ባሳለፍነው ሳምንት አጋማሽ የተኩስ አቁም ስምምነት ለማድረግ የተጀመረው ውጥንም ወዲያውኑ ፍሬ ሳያፈራ መቅረቱ ነው የተመላከተው፡፡ በዚህም በርካቶች ከአከባቢው ተፈናቅለው በተለያዩ ችግር ውስጥ እንደወደቁ ናቸው ተብሏል፡፡