ግጭት በሰሜን ወሎ ወጣቶችን ለህገ ወጥ ለስደት እየዳረገ ነው
03 October 2025

ግጭት በሰሜን ወሎ ወጣቶችን ለህገ ወጥ ለስደት እየዳረገ ነው

DW | Amharic - News

About
በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ህገወጥ የሰዎች ዝዉዉር እየጨመረ መሆኑን የአካባቢው ነዋሪዎች ገልፀዋል። ።ነዋሪዎቹ እንደሚሉት በሰላም እጦት ሳቢያ ሰርቶ ለመኖር ባለመቻላቸው በህገወጥ መንገድ ወጣቶች በባህር ወደ አረብ ሀገራት እየተሰደዱ ነው። እንደ ዞብል ባሉ የገጠር ከተሞች ከፍተኛ የወጣቶች ቁጥር መቀነስ መኖሩንም ተናግረዋል።