ጀርመን ብሄራዊ ውትድርና አገልግሎት ምልመላ ልትጀምር ነው
14 November 2025

ጀርመን ብሄራዊ ውትድርና አገልግሎት ምልመላ ልትጀምር ነው

DW | Amharic - News

About
ከወራት የዘለቀ ክርክር በኋላ የጀርመን መንግስት የወታደሮችን ቁጥር ለመጨመር አዲስ ዘዴ ለመንደፍ ተስማምቷል።ቡንድስዌህር እየተባለ የሚጠራው የጀርመን ጦር ተጨማሪ ሀይል እንደሚያስፈልገው ገልጿል። ለዚህምብሄራዊ ውትድርና አገልግሎት ምልመላ ለመጀመር a።ቅዷል። ርምጃው ሀገሪቱን አሁን ካለው የጅኦ ፖለቲካ እውነታ ጋር ራሷን ለማስማማት ነው ተብሏል።