Skip to content
zeno
Create a Station
Explore
Religious
Music
News
Podcasts
Bible
By Genre
By Location
By Language
Download App
Opens in a new window
Toggle Sidebar
zeno
08 August 2026
"ፅምዶ" ስለሚባለው ጥምረት ከተለያየ አቅጣጫ እየተንፀባረቁ ያሉ አቋሞች
DW | Amharic - News
About
የኢትዮጵያን መንግሥት በጋራ ለመውጋት የተቀናጀ ተብሎ የሚነገርለት "ፅምዶ" የሚባለውን ጥምረት በተመለከተ ከተለያዩ አቅጣጫዎች ልዩ ልዩ አቋሞች እየተንፀባረቁ ነው። የኤርትራ፣ የትግራይ እንዲሁም የአማራ ኃይላትን ያሰባሰበ ነው የሚባለው ይህ ቅንጅት "ወደ ከፍተኛ የትግል ደረጃ" ስለመድረሱ ከትግራይ በኩል በግልፅ እየተነገረ ይገኛል።