zeno
Home
Explore
Religious
Music
News
Podcasts
Bible
By Genre
By Location
By Language
Download App
Log in
Sign up
Toggle Sidebar
zeno
17 February 2026
በትግራይ ድንበሮች ላይ ወታደራዊ እንቅስቃሴ አለ መባሉ
DW | Amharic - News
About
የኢትዮጵያ ፌደራል መንግሥት ወታደሮች እና የትግራይ ኃይሎች በትግራይ ክልል ድንበሮች ላይ ተከማችተዋል ሲል የፈረንሳዩ የዜና አገልግሎት ዘግቧል። ዶቼ ቬለ ያነጋገራቸዉ የትግራይ ፖለቲካ ተንታኞች እንደሚሉት በትግራይ ወጥረቱ አይሏል። በትግራይ ድንበሮች ላይ ወታደራዊ እንቅስቃሴ አለ፤ ሕዝቡ ሰላሙ እንዲጠበቅ አስፈላጊዉን ጫና ማድረግ ይገባዋል።