zeno
Home
Explore
Religious
Music
News
Podcasts
Bible
By Genre
By Location
By Language
Download App
Log in
Sign up
Toggle Sidebar
zeno
22 December 2025
በጸጥታ ስጋት ውስጥ በቆየው የጋምቤላ ክልል እና የሰላም ጥረት
DW | Amharic - News
About
በጋምቤላ ክልል ያለው ግጭት ለመፍታትና ከወንጅል ለመከላከል የማህበረሰብ ውይይቶችን በማካሄድ ሰላም እና ዕርቅ ማውረድ እንደሚያስፈልግ የኢትየጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ባወጣው መግለጫ አመልክተዋል፡፡ ኮሚሽኑ በጋምቤላ ክልል እየተስተዋለ ያለውን የጸጥታ ሁኔታ ላይ ባወጣው መግለጫ በክክልሉ በተከሰተው ግጭት የሰው ህይወት ማለፉንም ገልጸዋል፡፡