በሰሞኑ ግርዶሽ ጨረቃ ለምን ደም ለበሰች ?
10 September 2025

በሰሞኑ ግርዶሽ ጨረቃ ለምን ደም ለበሰች ?

DW | Amharic - News

About
ያለፈው እሁድ ጳጉሜ 2 ቀን 2017 ዓ.ም ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የአፍሪቃ ፤ የአውሮጳ ፣ የእስያ ፣ የአውስትራሊያ እና የመካከለኛው ምስራቅ ሙሉ የጨረቃ ግርዶሽ ታይቷል።ለመሆኑ የጨረቃ ግርዶሽ እንዴት ይከሰታል?ጨረቃ ለምን ደም ለበሰች ?