About
በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ሁለት የዋራ ጃርሶ ወረዳ ባለስልጣናት ከአሽከርካሪያቸው ጋር በታጣቂዎች ከተወሰዱ አስር ቀናት ማለፉ ተነግሯል፡፡
ለመረጃው ቅርበት ያላቸው አስተያየት ሰጪዎች ለዶይቼ ቬለ እንደነገሩት ታጣቂዎቹ ሁለቱን የአከባቢው ባለስልጣናት እና ሾፌራቸውን ለመልቀቅ 13 ሚሊየን ብር ጠይቀዋል፡፡