zeno
Home
Explore
Religious
Music
News
Podcasts
Bible
By Genre
By Location
By Language
Download App
Log in
Sign up
Toggle Sidebar
zeno
17 January 2026
በምርጫ ቦርድ እውቅናው የተሰረዘው ሕወሓት፤ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ያወጡትን መግለጫ ነቀፈ
DW | Amharic - News
About
በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ ሑመራ ከተማን ከጎበኙ በኋላ ያወጡት መግለጫ፤ በፕሪቶሪያ ዘላቂ ግጭት የማቆም ስምምነት ፈራሚዎች መካከል አለ ያለውን "ሰፊ ክፍተት ከማጥበብ ይልቅ የሚጎዳ ሂደትን የበለጠ ሊያባብስ እንደሚችል" ሕወሓት ባወጣው መግለጫ ገለልጿል።