ባለ ጉዳይ የበዛበት የአፍሪካ ቀንድ ቀጣና
16 February 2026

ባለ ጉዳይ የበዛበት የአፍሪካ ቀንድ ቀጣና

DW | Amharic - News

About
በኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ግብዣ ነገ ማክሰኞ አዲስ አበባ ይገባሉ ተብሏል። በኢትዮጵያ "ድርድሮች የተጠናቀቁባቸው" የተባሉ ግን በዝርዝር ያልተጠቀሱ "ልዩ ልዩ ስምምነቶች እና ሰነዶች ይፈርማሉ" ተብሎ እንደሚጠበቅም ጠቅሷል። ቱርክ በኢትዮጵያና በሶማሊያ መካከል የዲፕሎማሲ መካረር በአንካራ ስምምነት ማርገብዋ ይታወቃል።