Skip to content
Opens in a new window
በኮንሶ ምንድን ነው የሆነው ?
14 September 2026

በኮንሶ ምንድን ነው የሆነው ?

DW | Amharic - News

About
በደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ኮንሶ ዞን ታጣቂዎቸ አደረሱት በተባለው ጥቃት አምስት ሰዎች ሲገደሉ ሌሎች አራት ቆስለዋል። ጥቃቱ የተፈጸመው በዞኑ ኮልሜ ወረዳ ኩርቦ እና ማሶያ በተባሉ ቀበሌያት ውስጥ ነው። ጥቃት አድራሾቹ የመኖሪያ ቤቶችን ፣ ትምህርት ቤቶችን እና የጤና ኬላዎችን በእሳት ማቃጠላቸውን የዓይን እማኖች ለዶቼ ቬለ ተናግረዋል።