zeno
Home
Explore
Religious
Music
News
Podcasts
Bible
By Genre
By Location
By Language
Download App
Log in
Sign up
Toggle Sidebar
zeno
22 December 2025
በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ በአሜሪካ ኮንግረስ የተካሄደ ውይይት
DW | Amharic - News
About
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስትያንና ሌሎች የሃይማኖት ተቋማት አማኞች፤ ዜጎች ላይ ይደርሳል የተባለን መጠነ ሰፊ እስር በማጋለጥ፣የኢትዮጵያ መንግሥት በሰብዓዊ መብት ጥሰት እንዲጠየቅ የሚያደርግ ነው ተባለ። በአሜሪካ ኮንግረስ ውስጥ የተካሄደው ስብሰባ፣ በዚሁ የውሳኔ ሰነድ ላይ ትኩረት አድርጎ መምከሩ ታዉቋል።