Skip to content
Opens in a new window
በህንድ የተካሄደው የብሪክስ ጉባኤና የኒውዴልሂዉ መግለጫ
14 September 2026

በህንድ የተካሄደው የብሪክስ ጉባኤና የኒውዴልሂዉ መግለጫ

DW | Amharic - News

About
በህንድ ኒው ዴልሂ የተካሄደው የብሪክስ (BRICS) 18ኛ ጉባኤ ባለ ብዙ ወገንና አሳታፊ ዓለማቀፍ ስራት እኒዲፈጠር፤ በመካከለኛው ምስራቅ ያለው ውጥረት እኒዲረግብና ቤሌሎች አካባቢዎች ያሉ ግጭት ጦርነቶችም እንዲቆሙና ልዩነቶች በድርድር እንዲፈቱ የሚጠይቅ መግለጫ በማውጣት ተጠናቋል።