zeno
Create a Station
Explore
Religious
Music
News
Podcasts
Bible
By Genre
By Location
By Language
Download App
Opens in a new window
Toggle Sidebar
zeno
16 July 2026
በሀገራዊ ምክክር ጉባኤው መጀመር፣ አካሄድ እና ውጤቱ ላይ የፖለቲካ ፓርቲዎች አስተያየት
DW | Amharic - News
About
የምክክር ጉባኤው ዘላቂ ሀገራዊ ጥቅምና መፍትሔ ያመነጫል የሚል አቋም ካሳዩ የፖለቲካ ድርጅቶች መካከል አብን፣ ነፃነትና እኩልነት ፓርቲና ኢዜማ ይገኙበታል። የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኦፌኮ ከምክክሩ ሀገራዊ መፍትሔ ይገኛል የሚል እምነት እንደሌለው ደጋግሞ አስታውቀል። ኢሕአፓ "አግላይ ምክክር ሳይሆን ሁሉን አቀፍ ብሔራዊ መግባባት ይቅደም" ሲል ተችቷል።