Skip to content
Opens in a new window
በኤርትራ ድንበር አቅራብያ የድሮን እና ከባድ መሳሪያ ድምጽ በተደጋጋሚ እየተሰማ ነው መባሉ
19 November 2026

በኤርትራ ድንበር አቅራብያ የድሮን እና ከባድ መሳሪያ ድምጽ በተደጋጋሚ እየተሰማ ነው መባሉ

DW | Amharic - News

About
በሰሜን በሰሜን ምዕራብ ትግራይ በኩል በኢትዮጵያ እና ኤርትራ ድንበር አቅራቢያ ከትናንት ከሰዓት ጀምሮ ከባባድ የጦር መሳሪያ ድምጽ እና የአየር ጥቃቶች መደረጋቸውን የአከባቢው ነዋሪዎች ገለጹ፡፡ ከባድ የጦር መሳሪያዎች ተኩስ የሚሰማባቸው አከባቢዎች ከኤርትራ ድንበር ባድሜ 15 ኪሎሜትር ግድም ብቻ የሚርቅ ነው ተብሏል፡፡