Skip to content
Opens in a new window
በደሴ ከተማ የኮሪደርና የመልሶ ማልማት ስራ ድጋፍና  ቅሬታ
23 November 2026

በደሴ ከተማ የኮሪደርና የመልሶ ማልማት ስራ ድጋፍና ቅሬታ

DW | Amharic - News

About
በደሴ ከተማ እየተካሄደ ባለው የመልሶ ማልማትና የኮሪደር ልማት ስራ የከተማዋን እድገት የሚያበረታታ ቢሆንም፣ ቅድመ ዝግጅት ሳይደረግ በመሆኑ በሚከናወነው ድንገተኛ ፈረሳ ነዋሪዎችንና አነስተኛ ነጋዴዎችን ለከፋ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግር መዳረጉን ተጎጂዎች ገለጹ። የከተማ አስተዳደር በበኩሉ ከተማዋን ምቹ እያደረገ መሆኑን ገልጿል።