በደቡብ ራዲዮ እና ቴሌቪዥን ድርጅት የወልቂጤ ቅርንጫፍ FM 89.2  ሠራተኞች የስራ ማቆም አድማ
30 March 2026

በደቡብ ራዲዮ እና ቴሌቪዥን ድርጅት የወልቂጤ ቅርንጫፍ FM 89.2 ሠራተኞች የስራ ማቆም አድማ

DW | Amharic - News

About
ጋዜጠኞቹ የሥራ ማቆም አድማውን የመቱት መንግስት ከ2018 ዓ.ም መጀመሪያ አንስቶ ለመንግሥት ሠራተኞች ያደረገው የደሞዝ ጭማሪ ተግባራዊ አልተደረገልንም በሚል ነው፡፡ የጋዜጠኞቹን ጥያቄ አስመልክቶ ያነጋገርናቸው የደቡብ ራዲዮ እና ቴሌቪዥን ድርጅት ሥራ አስኪያጅ አቶ ዘላለም ገነሞ የጋዜጠኞቹ ጥያቄ ተገቢነት ያለው መሆኑን ገልጸዋል።