በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል  ተከሰተ በተባለው በሽታ ላይ ከኢትዮጵያ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ጋር በቅርበት እየሰራ መሆኑን የዓለም የጤና ድርጅት ገለፀ
14 November 2025

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ተከሰተ በተባለው በሽታ ላይ ከኢትዮጵያ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ጋር በቅርበት እየሰራ መሆኑን የዓለም የጤና ድርጅት ገለፀ

DW | Amharic - News

About
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጂንካ ከተማ ውስጥ ተከሰተ በተባለው «ቫይራል ሄመሬጂክ ፊቨር» የተባለ በሽታ ላይ ከኢትዮጵያ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ጋር በቅርበት እየሰራ መሆኑን የዓለም የጤና ድርጅት ገለፀ።የበሽታው ምልክት ያለባቸው ሰዎች በአፋጣኝ ወደ ጤና ጣቢያ እንዲሄዱም ድርጅቱ አሳስቧል።አንድ የአካባቢው ነዋሪ ግን ስለበሽታው ግንዛቤ የለም ይላሉ።