በአርሲ ዞን ሮቤ ዲዳዓ ወረዳ በንጹሐን ላይ የተፈጸመው ጥቃት
24 April 2026

በአርሲ ዞን ሮቤ ዲዳዓ ወረዳ በንጹሐን ላይ የተፈጸመው ጥቃት

DW | Amharic - News

About
በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን ሮቤ ዲዳዓ ወረዳ ባሳለፍነው ሰኞ ሚያዚያ 12 ቀን 2018 ዓ.ም. አንድ የቤተ ክርስቲያን አገልጋይ ከሁለት ወንድሞቻቸው ጋር ባልታወቁ ታጣቂዎች መገደላቸውን ቤተሰቦች እና የቤተክስቲያን አገልጋዮች ገለጹ።